በ 666 ማይክሮቺፕ ተከላ የህልውና ነቀላ

እንደ አ.አ በ 2013 የተደረገ ጥናት እንደሚያመለክተው ከአንድ ምንጭ ተነስተው የሚጓዙ ጨረሮች ከአተሞች ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ ወይንም ሲላተሙ ኤሌክትሮንስ ከአተም ምህዋሮቻቸው ሊያፈናቅሏቸው እና ሞለኪዩሎቹን ሊጎዱ እንደሚችሉ ይሄ ጥናት ተደርስዋል፡፡ ሳይኮትሮኒክ የሚለው ከተባበሩት መንግስታት የትጥቅ ማስፈታት ምርምር ተቋም ከሳይኮትሮኒክ መሳሪያ መረጃ እንደተገኘው ሳይኮ የሚለው የግሪክ ቃል  አእምሮ ማለት ሲሆን ትሮኒክ የሚለው ኤሌክትሮኒክ ከሚለው ጋር የተያያዘ እንደሆነና […]

በ 666 ማይክሮቺፕ ተከላ የህልውና ነቀላ Read More »